Leza Awards at a ceremony held at Addis Ababa Hilton.

መስከረም 20፣2008 በሒልተን ሆቴል ቦል ሩም በተካሄደው ፭/5ኛው የሸገር ኤፍ ኤም የለዛ የአድማጮች የዓመቱ ምርጥ የኪነጥበብ ሽልማት ስነስርዓት በ9 ዘርፎች ልቀው ለተገኙ የኪነጥበብ ሰዎች ሽልማት ተበርክቷል::